

ቃዴስ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
ያድናል!
SAVES!
ኢየሱስ
JESUS
ቃዴስ ማለት ካዶሽ ከሚለው የእብራይስጥ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም ቅዱስ ማለት ነው!
Kadesh comes from the Hebrew word Kadosh which means Holy!
ታሪካዊዋ ቃዴስ በመጽሐፍ ቅዱስ
Kadesh in the Bible
1. እግዚአብሔር የሚናገርበት ነው!
/God is speaking at Kadesh/
“ለአምላክህ ሰው ለሙሴ ስለ እኔና ስለ አንተ እግዚአብሔር በቃዴስ በርኔ የተናገረውን ነገር ታውቃለህ።” ኢያሱ 14:6
2. እግዚአብሔር አገልጋዮቹን የሚልክበት ነው!
/God send his servants from Kadesh/
“የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ምድርን እሰልል ዘንድ ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ እኔ የአርባ ዓመት ሰው ነበርሁ እኔም በልቤ የነበረውን ቃል መለስሁለት።” ኢያሱ 14:7
3.መንፈሳዊ መሪዎች ለሰልፍና ለአመራር የሚዘጋጁበት ነው!
/Spiritual Leaders meet at Kadesh/
"ዲቦራም ተነሥታ ከባርቅ ጋር ወደ ቃዴስ ሄደች።” መሳ. 4:9
4. የእግዚአብሔር ሕዝብ ለሰልፍ በአንድነት የሚወጡበት ነው
/God’s people gather at Kadesh/ “ባርቅም ዛብሎንንና ንፍታሌምን ወደ ቃዴስ ጠራቸው፥” መሳ.4:10
የታሪክ ባለቤትና ሰራተኛ የሆነው እግዚአብሔር ዛሬም በተሻለ ኪዳን በቃዴስ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ይናገራል፥ ይልካል፥ አገልጋዮቹንና ህዝቡን ያስታጥቃል ተስፋቸውንም ለመውረስ ያዘጋጃል! አሜን!!!
God will do the same and better things at KADESH CHRIST’S CHURCH today! Amen!!!
ቃዴስ በሎስ አንጀለስ
Kadesh in Los Angeles
As God spoke to the founder before fifteen years the church founded in 2012 with a single family in Los Angeles. Since then the church gives service for many Ethiopians and Eritreans.
Many people heard the gospel, some of them accepted Jesus Christ as their personal savior and many others encouraged and renewed their faith to follow and serve the Lord.
One of the greatest asset that the church has is the presence of the Holy Spirit and the annointed Word of God revealed through Him. This glorified Jesus Christ and helps the believers to live a standardized christian life. As the Bible says, "you shall know the truth, and the truth make you free." Jn. 8:32
